1 ቆሮንቶስ 9:25 NASV

25 ለውድ ድር የሚዘጋጅ ማንኛውም ሰው በሁሉም ነገር ራሱን ይገዛል፤ እነርሱ ዐላፊ ጠፊ የሆነውን አክሊል ለማግኘት ይደክማሉ፤ እኛ ግን ለዘላለም የማይጠፋውን አክሊል ለማግኘት እንደክማለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ቆሮንቶስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ቆሮንቶስ 9:25