1 ዮሐንስ 4:4 NASV

4 ልጆች ሆይ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ፤ እነርሱንም አሸንፋችኋቸዋል፤ ምክንያቱም በእናንተ ውስጥ ያለው በዓለም ካለው ይበልጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 4:4