2 ተሰሎንቄ 1:4 NASV

4 ስለዚህ በደረሰባችሁ ስደትና መከራ ሁሉ በመጽናታችሁ፣ እኛ ራሳችን ስለ ትዕግሥ ታችሁና ስለ እምነታችሁ በእግዚአብሔር አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ እንመካለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ተሰሎንቄ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ተሰሎንቄ 1:4