2 ጢሞቴዎስ 2:14 NASV

14 ስለ እነዚህ ነገሮች ማሳሰብህን አትተው፤ በቃላት እንዳይነታረኩ በእግዚአብሔር ፊት አስጠንቅቃቸው፤ ይህ ጥቅም የሌለው፣ የሚሰሙትንም የሚያፈርስ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጢሞቴዎስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጢሞቴዎስ 2:14