19 ይሁን እንጂ፣ “ጌታ የእርሱ የሆኑትን ያውቃል፤” ደግሞም፣ “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ከክፋት ይራቅ” የሚል ማኅተም ያለበት የማይነቃነቅ የእግዚአብሔር መሠረት ቆሞአል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጢሞቴዎስ 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጢሞቴዎስ 2:19