2 ጢሞቴዎስ 2:25 NASV

25 እውነትን ወደ ማወቅ ይደርሱ ዘንድ፣ እግዚአብሔር ንስሓን እንደሚሰጣቸው ተስፋ በማድረግ የሚቃወሙትን በየዋህነት የሚያቃና መሆን ይኖርበታል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጢሞቴዎስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጢሞቴዎስ 2:25