2 ጢሞቴዎስ 3:15 NASV

15 ከሕፃንነትህም ጀምረህ፣ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳት መጻሕፍትን ዐውቀሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጢሞቴዎስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጢሞቴዎስ 3:15