2 ጢሞቴዎስ 4:1 NASV

1 በእግዚአብሔር ፊት እንዲሁም በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ ባለው በክርስቶስ ኢየሱስ ፊት፣ መገለጡንና መንግሥቱን በማሰብ ይህን ዐደራ እልሃለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጢሞቴዎስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጢሞቴዎስ 4:1