2 ጢሞቴዎስ 4:10

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10ዴማስ ይህን ዓለም ወዶ፣ ትቶኝ ወደ ተሰሎንቄ ሄዶአልና። ቄርቂስ ወደ ገላትያ፣ ቲቶ ወደ ድልማጥያ ሄደዋል፤

2 ጢሞቴዎስ 4:10 — NASV