2 ጢሞቴዎስ 4:16

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16በተከሰስሁበት ነገር የመጀመሪያ መከላከያዬን ሳቀርብ ማንም ሊያግዘኝ አልመጣም፤ ነገር ግን ሁሉ ትተውኝ ሄዱ። ይህንም አይቍጠርባቸው።

2 ጢሞቴዎስ 4:16 — NASV