2 ጴጥሮስ 3:9 NASV

9 አንዳንድ ሰዎች የዘገየ እንደሚመስላቸው ጌታ የተስፋ ቃሉን ለመፈጸም አይዘገይም፤ ነገር ግን ማንም እንዳይጠፋ ፈልጎ፣ ሁሉ ለንስሓ እንዲበቃ ስለ እናንተ ይታገሣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጴጥሮስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጴጥሮስ 3:9