ሐዋርያት ሥራ 1:11 NASV

11 እንዲህም አሏቸው፤ “እናንት የገሊላ ሰዎች ሆይ፤ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ እዚህ የቆማችሁት ለምንድን ነው? ይህ ከእናንተ ዘንድ ወደ ሰማይ ሲያርግ ያያችሁት ኢየሱስ፣ ልክ ወደ ሰማይ ሲወጣ እንዳያችሁት በዚሁ ሁኔታ ይመለሳል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 1:11