ሐዋርያት ሥራ 1:13 NASV

13 ወደ ከተማዪቱም በገቡ ጊዜ ወደሚኖሩበት ሰገነት ወጡ፤ እነዚህም ጴጥሮስ፣ ዮሐንስ፣ ያዕቆብ፣ እንድርያስ፣ ፊልጶስ፣ ቶማስ፣ በርተሎሜዎስ፣ ማቴዎስ፣ የእልፍዮስ ልጅ ያዕቆብ፣ ቀናኢ የተባለው ስምዖንና የያዕቆብ ልጅ ይሁዳ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 1:13