ሐዋርያት ሥራ 1:20 NASV

20 ጴጥሮስም በመቀጠል እንዲህ አለ፤“በመዝሙር መጽሐፍ፣‘መኖሪያው ባዶ ትሁን፤የሚኖርባትም ሰው አይገኝ’ ደግሞም፣‘ሹመቱን ሌላ ሰው ይውሰደው’ ተብሎ ተጽፎአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 1:20