ሐዋርያት ሥራ 10:17 NASV

17 ጴጥሮስም ስላየው ራእይ ትርጒም እጅግ ተጨንቆ በማሰላሰል ላይ ሳለ፣ ቆርኔሌዎስ የላካቸው ሰዎች የስምዖንን ቤት ፈልገው ካገኙ በኋላ መጥተው በሩ ላይ ቆሙ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 10:17