ሐዋርያት ሥራ 10:2 NASV

2 እርሱም ከመላው ቤተ ሰቡ ጋር በመንፈሳዊ ነገር የተጋና እግዚአብሔርን የሚፈራ፣ ለሰዎች እጅግ ምጽዋት የሚሰጥ፣ አዘውትሮ ወደ እግዚአብሔር የሚጸልይ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 10:2