ሐዋርያት ሥራ 10:4 NASV

4 ቆርኔሌዎስም በድንጋጤ ትኵር ብሎ እያየው፣ “ጌታ ሆይ፤ ምንድን ነው?” አለው።መልአኩም እንዲህ አለው፤ “ጸሎትህና ምጽዋትህ ለመታሰቢያነት ወደ እግዚአብሔር ፊት አርጎልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 10:4