ሐዋርያት ሥራ 10:7 NASV

7 ቆርኔሌዎስም፣ ያነጋገረው መልአክ ተለይቶት ከሄደ በኋላ፣ ከአገልጋዮቹ ሁለቱን፣ እንዲሁም በመንፈሳዊ ነገር የተጋና ለእርሱ ታማኝ የሆነውን አንዱን ወታደር አስጠራ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 10:7