ሐዋርያት ሥራ 11:13 NASV

13 እርሱም መልአክ በቤቱ ውስጥ ቆሞ እንደ ታየውና እንዲህ እንዳለው ነገረን፤ ‘ወደ ኢዮጴ ሰው ልከህ ጴጥሮስ የተባለውን ስምዖንን አስጠራ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 11:13