ሐዋርያት ሥራ 11:19 NASV

19 በእስጢፋኖስ ላይ በተነሣው ስደት ምክንያት የተበተኑት አማኞች ቃሉን ለአይሁድ ብቻ እየተናገሩ እስከ ፊንቄ፣ እስከ ቆጵሮስና እስከ አንጾኪያ ድረስ ዘለቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 11:19