ሐዋርያት ሥራ 11:26 NASV

26 ባገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ አመጣው። ሁለቱም እዚያ ካለችው ቤተ ክርስቲያን ጋር በመሆን አንድ ዓመት ሙሉ እጅግ ብዙ ሕዝብ አስተማሩ፤ ደቀ መዛሙርትም ለመጀመሪያ ጊዜ በአንጾኪያ ‘ክርስቲያን’ ተብለው ተጠሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 11:26