ሐዋርያት ሥራ 11:28 NASV

28 ከእነርሱም አንዱ አጋቦስ የተባለው ተነሥቶ በዓለም ሁሉ ታላቅ ራብ እንደሚሆን መንፈስ ቅዱስ አስመልክቶት ተናገረ፤ ይህም በቀላውዴዎስ ቄሳር ዘመን ተፈጸመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 11:28