ሐዋርያት ሥራ 12:10 NASV

10 የመጀመሪያውንና ሁለተኛውን ዘብ ዐልፈው ወደ ከተማዪቱ በሚወስደው መንገድ ላይ ወዳለው የብረት መዝጊያ ዘንድ ደረሱ። መዝጊያውም ራሱ ዐውቆ ተከፈተላቸው፤ እነርሱም ወጥተው ሄዱ፤ አንዲት ስላች መንገድ እንዳለፉም ወዲያው መልአኩ ተለየው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 12:10