ሐዋርያት ሥራ 12:15 NASV

15 ሰዎቹም፣ “አብደሻል እንዴ!” አሏት፤ እርሷ ግን ይህንኑ ደጋግማ በነገረቻቸው ጊዜ፣ “እንግዲያውስ የእርሱ መልአክ ነው” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 12:15