ሐዋርያት ሥራ 12:17 NASV

17 እርሱም ዝም እንዲሉ በእጁ ጠቅሶ፣ ጌታ ከእስር ቤት እንዴት እንዳወጣው አስረዳቸው፣ “ስለ ሁኔታው ለያዕቆብና ለወንድሞች ንገሯቸው” አላቸው፤ ከዚያም ወደ ሌላ ስፍራ ሄደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 12:17