ሐዋርያት ሥራ 12:19 NASV

19 ሄሮድስም ጴጥሮስን አስፈልጎ ባጣው ጊዜ፣ ዘብ ጠባቂዎቹን በጥብቅ ከመረመረ በኋላ እንዲገደሉ አዘዘ።ከዚያም ሄሮድስ ከይሁዳ ወደ ቂሳርያ ወርዶ እዚያ ተቀመጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 12:19