ሐዋርያት ሥራ 12:7 NASV

7 የጌታ መልአክም ድንገት ታየ፤ በክፍሉም ውስጥ ብርሃን በራ፤ መልአኩም የጴጥሮስን ጐን መታ አድርጎ ቀሰቀሰውና፣ “ቶሎ ተነሣ!” አለው፤ በዚህ ጊዜ ሰንሰለቶቹ ከእጆቹ ወደቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 12:7