ሐዋርያት ሥራ 13:1 NASV

1 በአንጾኪያ ባለችው ቤተ ክርስቲያን ነቢያትና መምህራን ነበሩ፤ እነርሱም፦ በርናባስ፣ ኔጌር የተባለው ስምዖን፣ የቀሬናው ሉክዮስ፣ የአራተኛው ክፍል ገዥ የሄሮድስ አብሮ አደግ የነበረው ምናሔና ሳውል ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 13:1