ሐዋርያት ሥራ 13:21 NASV

21 ከዚያም ሕዝቡ ንጉሥ እንዲያነግሥላቸው ለመኑት፤ እግዚአብሔርም ከብንያም ወገን፣ የቂስን ልጅ ሳኦልን ሰጣቸው፤ እርሱም አርባ ዓመት ገዛቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 13:21