ሐዋርያት ሥራ 13:33 NASV

33 ኢየሱስንም ከሙታን በማስነሣቱ ለእነርሱ የገባውን ቃል ለእኛ ለልጆቻቸው ፈጽሞአል፤ ይኸውም በሁለተኛው መዝሙር እንዲህ ተብሎ ተጽፎአል፤“ ‘አንተ ልጄ ነህ፤እኔ ዛሬ ወለድሁህ።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 13:33