ሐዋርያት ሥራ 14:13 NASV

13 ከከተማው ወጣ ብሎ የነበረው፣ የድያ ቤተ መቅደስ ካህንም ኰርማዎችንና የአበባ ጒንጒኖችን ወደ ከተማው መግቢያ አምጥቶ፣ ከሕዝቡ ጋር ሆኖ ሊሠዋላቸው ፈለገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 14:13