ሐዋርያት ሥራ 14:17 NASV

17 ይሁን እንጂ ዝናብን ከሰማይ እንዲሁም ፍሬያማ ወቅቶችን በመስጠቱ፣ ደግሞም ልባችሁን በመብልና በደስታ በማርካቱ መልካምን በማድረግ ራሱን ያለ ምስክር አልተወም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 14:17