ሐዋርያት ሥራ 15:12 NASV

12 ጉባኤውም በሙሉ ዝም ብሎ፣ በርናባስና ጳውሎስ እግዚአብሔር በእነርሱ አማካይነት በአሕዛብ መካከል ስላደረጋቸው ታምራዊ ምልክቶችና ድንቅ ነገሮች ሲናገሩ ያዳምጣቸው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 15:12