ሐዋርያት ሥራ 15:29 NASV

29 ለጣዖት ከተሠዋ ነገር፣ ከደም፣ ታንቆ ከሞተ እንስሳ ሥጋ እንዲሁም ከዝሙት ርኵሰት እንድትርቁ ነው። ከእነዚህ ዐይነት ነገሮች ብትርቁ ለእናንተ መልካም ነው።ደኅና ሁኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 15:29