ሐዋርያት ሥራ 15:38 NASV

38 ጳውሎስ ግን እርሱን ይዞ ለመሄድ አልፈለገም፤ ምክንያቱም፣ ቀደም ሲል ማርቆስ ከእነርሱ ተለይቶ በጵንፍልያ ስለ ቀረና ወደ ሥራ አብሮአቸው ስላልሄደ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 15:38