ሐዋርያት ሥራ 16:27 NASV

27 የወህኒ ቤቱ ጠባቂም ከእንቅልፉ ነቅቶ የወህኒ ቤቱ በሮች ተከፍተው ባየ ጊዜ፣ እስረኞቹ ያመለጡ መስሎት ራሱን ለመግደል ሰይፉን መዘዘ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 16:27