ሐዋርያት ሥራ 16:37 NASV

37 ጳውሎስ ግን፣ “እኛ የሮም ዜጎች ሆነን ሳለን፣ በሕዝብ ፊት ያለ ፍርድ ደብድበው ወደ እስር ቤት ወረወሩን፤ ታዲያ አሁን በስውር ሊያስወጡን ይፈልጋሉ? ይህማ አይሆንም፤ እነርሱ ራሳቸው መጥተው ያስወጡን!” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 16:37