ሐዋርያት ሥራ 17:21 NASV

21 የአቴና ሰዎች በሙሉ እንዲሁም በዚያ የሚኖሩ የውጭ ሰዎች ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት ስለ አዳዲስ ነገሮች በማውራትና በመስማት እንጂ በሌላ ጒዳይ አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 17:21