ሐዋርያት ሥራ 17:27 NASV

27 ይኸውም ሰዎች እግዚአብሔርን ፈልገው ተመራምረው ምናልባት ያገኙት እንደሆነ ብሎ ነው፤ ይህም ቢሆን እርሱ ከእያንዳንዳችን የራቀ ሆኖ አይደለም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 17:27