ሐዋርያት ሥራ 18:8 NASV

8 የምኵራብ አለቃ የነበረው ቀርስጶስ ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር በጌታ አመነ፤ ጳውሎስ ሲናገር የሰሙ ብዙ የቆሮንቶስ ሰዎችም አምነው ተጠመቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 18:8