ሐዋርያት ሥራ 19:35 NASV

35 የከተማዪቱም ዋና ጸሓፊ ሕዝቡን ጸጥ አሰኝቶ እንዲህ አለ፤ “የኤፌሶን ሰዎች ሆይ፤ የታላቋ የአርጤምስ ቤተ መቅደስና ከሰማይ የወረደው ምስሏ ጠባቂ የኤፌሶን ከተማ ሕዝብ መሆኑን የማያውቅ ማን አለ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 19:35