ሐዋርያት ሥራ 2:14 NASV

14 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ ከዐሥራ አንዱ ጋር ተነሥቶ ቆመ፤ ድምፁንም ከፍ አድርጎ እንዲህ ሲል ለሕዝቡ ተናገረ፤ “እናንት የይሁዳ ሰዎች፤ በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ ሁሉ፤ ይህን አንድ ነገር ዕወቁ፤ በጥሞናም አድምጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 2:14