ሐዋርያት ሥራ 20:1 NASV

1 ሁከቱም እንደ በረደ፣ ጳውሎስ ደቀ መዛሙርትን አስጠርቶ መከራቸው፤ ተሰናበቶአቸውም ወደ መቄዶንያ ለመሄድ ተነሣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 20:1