ሐዋርያት ሥራ 20:13 NASV

13 እኛ ግን ጳውሎስን ለመቀበል ቀድመን ወደ መርከቡ ሄድን፤ ከዚያም በመርከብ ወደ አሶን ተጓዝን፤ ይህን ያደረግነውም ጳውሎስ በየብስ በእግሩ ሊሄድ ስላሰበ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 20:13