ሐዋርያት ሥራ 21:24 NASV

24 እነዚህን ሰዎች ይዘህ ከእነርሱ ጋር የመንጻቱን ሥርዐት ፈጽም፤ ራሳቸውንም እንዲላጩ የሚጠየቀውን ገንዘቡን ክፈልላቸው፤ በዚህም ስለ አንተ የተነገራቸው ሰዎች ሁሉ፣ የሰሙት እውነት እንዳልሆነና አንተ ራስህ ሕጉን ጠብቀህ የምትኖር መሆንህን ያውቃሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 21:24