ሐዋርያት ሥራ 21:7 NASV

7 ከጢሮስ ተነሥተን ጒዞአችንን በመቀጠል ጴጤሌማይስ ደረስን፤ ከመርከብ ወርደንም ለወንድሞች ሰላምታ ካቀረብን በኋላ፣ አንድ ቀን ከእነርሱ ጋር ቈየን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 21:7