ሐዋርያት ሥራ 22:10 NASV

10 “እኔም፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ምን ላድርግ?’ አልሁት።“ጌታም፣ ‘ተነሥተህ ወደ ደማስቆ ሂድ፤ በዚያም ልታደርገው የሚገባህን ሁሉ ይነግሩሃል’ አለኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 22:10