ሐዋርያት ሥራ 23:30 NASV

30 አይሁድ ግን በዚህ ሰው ላይ ማሤራቸውን በተረዳሁ ጊዜ፣ ወዲያው ወደ አንተ ላክሁት፤ ከሳሾቹም ከእርሱ ጋር ያላቸውን ክርክር ለአንተ እንዲያቀርቡ አዘዝኋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 23:30