ሐዋርያት ሥራ 24:1 NASV

1 ከአምስት ቀን በኋላ፣ ሊቀ ካህናቱ ሐናንያ ከአንዳንድ ሽማግሌዎችና ጠርጡለስ ከሚባል ጠበቃ ጋር ወደ ቂሳርያ ወረደ፤ በጳውሎስም ላይ ያላቸውን ክስ ለአገረ ገዡ አቀረቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 24:1