ሐዋርያት ሥራ 24:10 NASV

10 አገረ ገዡም እንዲናገር በእጁ ምልክት በሰጠው ጊዜ፣ ጳውሎስ እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ከብዙ ዘመን ጀምሮ የዚህ ሕዝብ ፈራጅ መሆንህን ዐውቃለሁ፤ ስለዚህ የመከላከያ መልሴን የማቀርበው በደስታ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 24:10